loader

Topics (263)


loader Loading content ...

Explanations (347)


 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  እየበሉ መጠጣት ምን የመስላል?  እየረገጡ  መከመር

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ደጉን ትምህርት የሚያስተምር ግን ራሱ የማይሰራው አስተማሪ ምን ይመስላል?
  እርሱ ላይጠቀምበት ሌሎቹ የሚጠቀሙበትን መብራት የያዘውን ዓይነ ስውር ይመስላል።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  አለኝ ብለህ አትከበር ፣ የለኝም ብለህ አትሸበር፣
  አይታወቅምና የፈጣሪ ነገር።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  የጧት መጠጥ ለዕዳ ፣ የጧት ምግብ ለአገዳ፣
  የማታ ምግብ ለእንግዳ።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ቅናት ያለው ፍቅር መተማመን የሌለው ምክር፣
  ሃይማኖት የሌለው ግብር፣ ዝንጀሮ የዋለበት ክምር።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ሰክሮ ሳለ ሴት ልጅ የለመነህን አትንሳው፣
  ሰክሮ ሳለ የሰደበህን አትርሳው።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ሲገኙ የሚናቁ ፣ ሲታጡ የሚናፈቁ፣
  ሦስት ነገሮች መኖራቸውን እወቁ፣
  ንጉሥ ፣ ውኃ ፣ እናት ናቸው ጠንቅቁ።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ሲጠሉዋቸው የሚወደዱ ፣ ሲወዱዋቸው የሚጠሉ ሦስት ነገሮች አሉ፣
  ንጉስ ወኃ እሳት ይባላላ።
      የሚጠሉበትና የሚወደዱበት፣
      አንብባቹህና መርምራቹህ ድረሱበት።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ሐሜት ሦስቱን ሰዎች ጨምራ ትጠፋለች ስንሰማ፣
  አንዱ የሚያማ ፣ ሁለተኛው የሚሰማ ፣ ሶስተኛው የሚታማ።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   1 year ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ከእህል ብርቱ ባቄላ ፣ ከልጅ ክፉ ዲቃላ፣
  ከልብስ መጥፎ ነጠላ ፣ ከቤት መጥፎ ሰቀላ።
        ወራት ይገፋል ባቄላ ፣ ጠላት ያጠፋል ዲቃላ፣
        ቀን ያሳልፋል ነጠላ ፣ ከደህና ያደርሳል ሰቀላ፣
        ካወቁበት ሁሉም አይጠላ።

  ምንጭ   
  • ጥንታዊ ምሳሌ (በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁበ ጊዮርጊስ)

 • loader Loading content ...
  Load more...
loader Loading content ...

Comments (4)


 • @አቦቸር   6 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  የአለቃ ገብረሃናን ቀልድ እንደ ጉድ እየሰማሁ ነው ያደኩት! ደስ ይላል በጣም! አመሰግናለሁ!
 • @አቦቸር   6 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  ሃሃሃ ... በእውቀቱ ስዩም - ተንከሲስ የሆንክ ልጅ!! ይመችህ አቦ!
 • @አቦቸር   7 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  በናታችሁ የጠላ አምሮቴን አመጣችሁት!! @መርሻ ፣ አዎ ቅራሬ ኮምታጣነቱ ጆሮ የሚነቅል መጠጥ ነው። ይመቺሽ ማሂ!
 • @አቦቸር   8 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
  እናት ሃገሬ ኢትዮጵያ፣ ለዘላለም ኑሪልን! ኢትዮጵያዊ ነኝ!
loader Loading content ...