loader

Topics (514)


loader Loading content ...

Explanations (514)


 • @Chernet   1 month ago


  ነባር እስረኛ:- ስንት ዓመት ነው የተፈረደብህ ?

  አዲስ ገቢ እስረኛ:- ዘጠና ስምንት ዓመታት.. አንተስ ስንት ይቀርሃል? 

  ነባር እስረኛ:- ሰባ አምስት ዓመታት ይቀሩኛል ::

  አዲስ ገቢ እስረኛ፡- ስለዚህ ከበሩ አጠገብ ልትሆን ይገባሃላ! ቀድመህ የምትወጣው እኮ አንተ ነህ...

  ምንጭ

  ከአለም ዙሪያ የጠመረጡ አዝናኝ እና አስገራሚ ቀልዶች፣ ትርጉም ሰለሞን ሰይፈ
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   1 month ago


  የተማሪውን የቤት ስራ እየተመለከተ መምህሩ 

  "ለመሆኑ እንዴት ብቻህን ይህን ሁሉ ስህተት ልትሰራ ትችላለህ?" ሲል ተማረረ፡፡

  "ኧረ ብቻዬን አልሰራሁትም" አለ ተማሪው በኩራት ::

  "አባዬም አግዞኛል ::"


  ምንጭ

  ከአለም ዙሪያ የጠመረጡ አዝናኝ እና አስገራሚ ቀልዶች፣ ትርጉም ሰለሞን ሰይፈ
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   1 month ago

  ረዣዥም ንግግሮችን በማድረግ የሚታውቀው ጆሴፍ ቻምበርሌይን ከከንቲባው ቤት ለእራት ተጋብዟል ::

  ገበታ ከተነሳ በኋላ ቡና እየተጠጣ ሳለ ከንቲባው ወደ ጆሮው ጠጋ ብሎ

  "ሰዎቹ ትንሽ ራሳቸውን ያዝናኑ ወይስ ንግግርህን እንድትጀምር ልጋብዝህ?" ሲል ጠየቀው ::  ምንጭ

  ከአለም ዙሪያ የጠመረጡ አዝናኝ እና አስገራሚ ቀልዶች፣ ትርጉም ሰለሞን ሰይፈ
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   1 month ago

  ሚ/ር ጆንስ በንዴት ሲያጉረመርም የሰማችው ሚስቱ ወደርሱ አምርታ ምን እንደሆነ ጠየቀችው ::

  "ይሄ የፂም ምላጭ ነዋ!" አለ በንዴት:: ልቆርጠው ነበርኮ...!"

  "ምን ሆኖብህ ይሆን?" አለች ተገርማ::

  ስቆርጥበት ደህና ይሰራ ነበርኮ!"

  "ካንዴም ሁለቴ ፊቴን

  "ትላንት ማታ

  ድንች ስቆርጥበት ደኅና የሰራ ነበርኮ "
  ምንጭ

  ከአለም ዙሪያ የጠመረጡ አዝናኝ እና አስገራሚ ቀልዶች፣ ትርጉም ሰለሞን ሰይፈ
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   1 month ago

  የግብረ-ገብ አስተማሪው ከገበታ በኋላ መፀለይ ያቃታትን ልጅ እያየ 

  "ለመሆኑ ትላንት የእራት ገበታ ከተነሳ በኋላ አባትሽ ምን አለ?" ሲል ጠየቃት::

  "አንድ ጊዜ አገሳና አምሳኬ ልፈነዳ ነው! አለ::"


  ምንጭ

  ከአለም ዙሪያ የጠመረጡ አዝናኝ እና አስገራሚ ቀልዶች፣ ትርጉም ሰለሞን ሰይፈ
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   1 month ago

  ፖሊሱ የመኖሪያ ቤቱን ቁልፍ ከፋኖስ ቀዳዳ ውስጥ ለመክተት እየሞከረ ባለ ሰካራም ላይ ለመቀለድ አሰበ።

  "ሙከራህ ዋጋ የለውም..." አለው :: 

  "እቤት ውስጥ ማንም የለም ::"

  "አሉ" አለ ሰካራመው በእርግጠኝት::

  "ከላይ መብራት አይታይህም እንዴ?"
  ምንጭ

  ከአለም ዙሪያ የጠመረጡ አዝናኝ እና አስገራሚ ቀልዶች፣ ትርጉም ሰለሞን ሰይፈ
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   1 month ago


  ሁለት መስማት የተሳናቸው ሰዎች እየተወያዩ ነው :: 

  "ዓሳ ልታጠምድ ነው እንዴ የምትሄደው?"

   "አይ ዓሳ ለማጥመድ ነው የምሄደው ::"

  "እኔ ደግሞ ዓሳ ለማጥመድ የምትሄድ መስሎኝ ነበር::"

  "በፍፁም! ዓሳ ላጠምድ ነው የምሄደው፡፡"


  ምንጭ

  ከአለም ዙሪያ የጠመረጡ አዝናኝ እና አስገራሚ ቀልዶች፣ ትርጉም ሰለሞን ሰይፈ
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   2 years ago
  የግዕዝ መሰረት ያለው የመጠሪያ ስም ነው። ትርጉሙም "የሰላም መንገድ" ማለት ነው።
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   2 years ago
  የግዕዝ መሰረት ያለው የመጠሪያ ስም ነው። ትርጉሙም "መንገድ" ማለት ነው።
 • loader Loading content ...
 • @Chernet   2 years ago
  ትርጉሙ '' ደስ የምትል ፣ ፍርኑስኑስ ያለች ፣ የተምነሸነሸች '' ማለት ነው ።
 • loader Loading content ...
  Load more...
loader Loading content ...

Comments (3)


loader Loading content ...