loader
 • ሒሳብ ሒሳብ ነው ...

  @አቦቸር   8 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   8 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!

  ጋብሮሾው አስር ብር እዳ ነበረበት። ታዲያ አበዳሪውም ጋብሮቮ ኖሮ አላስቆም አላስቀምጥ ይለዋል። በየቀኑ መኖሪያ ቤቱ እየተመላለሰም እዳውን እንዲከፍል ይጨቀጭቀው ነበር። እንግዲህ አበዳሪው በመጣ ቁጥር ባለእዳው ጋብሮቮ አንድ፤ አንድ ሲጋራ ይጋብዘው ነበር። ታዲያ በአስረኛው ቀን አጅሬ ማስታወሻ ደብተሩን አውጥቶ የጋበዘውን ሲጋራ ሒሳብ ካሰላ በኋላ፤ "እዳዬ ይኸው ነው፣ ጌታው! አንተም እኔ ዘንድ ያጤስከው ሲጋራ አንድ ብር ሞልቷልና ደህና ሰንብት!" ብሎ አሰናበተው።


  ምንጭ
  ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር ፣ ትርጉም አረፈዓይኔ ሐጎስ።
 • loader Loading content ...

Load more...