loader
 • መታ

  @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  (መምታት፡ ዘ) አ፡ ግሥ (ባለ)፤ ሰውን በሽመል መታ÷ አዘረጠ÷ በቡጢም ኾነ አነጐደ፤ (መትሐ መታ (ዐረ)፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  አ፡ (ተመ) ራስ ምታት ራስን ዐመመ ዐደከመ÷ አፈዘዘ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  በቈላፋ ዕንጨት ነጋሪትን መታ÷ ጎሰመ÷ ነጋሪት መችው አብጅር አብጅር ገብር ገብር እያለ በነጋሪት ዐወጅን ነገረ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  መሰንቆን በጣቱ ገረፈ÷ በገናን ደረደረ÷ አነዘረ÷ ወይንም ክራርን መታ÷ ከበሮን መታ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ለምለሙን ዛፍና አትክልት ጣይ÷ነፋስ መታ አጠቆረ÷ አጠወለገ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ቀ፡ በተራ ተቀመጠ÷ ተራን መታ አተረተረ÷ ተዘረዘረ÷ ተሰደረ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ዳንኪራን በእግሩ መታ÷ አሸበሸበ÷ እግሩን ከመሬት ጋራ አማታ አዛፈነ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  አቀጠነ ጠላን÷ ጠጅን ውኅ መታው÷ የማሩና የእህሉ ኅይል እስኪጠፋ ድረስ ውኅውን አዘልሎ ጠመቀ÷ ጠጅ የውኅ ወገን ኾነ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  እህልን ዋግ÷ ነፋስ÷ አጉላስ መታው÷ አሰለተው÷ አቀጠነው÷ ከፍሬነት አጎደለው÷ ውርጭ መታ አነደደው፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ፊትን እጅ እግርን ቀቅመታው አፍ ረቀረቀ÷ ሰነጠቀ መታ፡፡
 • loader Loading content ...
  Load more...

Load more...