loader
 • መነመነ

  @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  (መመንመን፡ ዘ) ቀ፡ ግሥ ባለ፤ ተስቦ በሽታ ብዙ ቀን ከመታመሙ የተነሣ መነመነ ቀጠነ፤ ወይም ከረኅብ የተነሣ ሞገገ÷ በጣም ቀጠነ ከሣ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  መብራቱ ዘይት÷ ጋዝ ስላለቀበት ብርሃኑ እየመነመነ÷ እየደከመ ሔደ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ጨው÷ ሱካር ከፈሳሽ ውስጥ ገብቶ ስለ ቶየ ከጣዕሙ በቀር አካሉ እየመነመነ እየሙዋሙዋ ጠፋ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  የማይጠቅምን÷ የማይረባን ሥራን የሚሠራ ሰው ምናምቴን ኾነ፤ ተዋረደ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ወፍራም ያልኾነ ፈትል በጣም ቀጠነ መነመነ÷ ሞነነ÷ እንደ ሸረሪት ድር ኾነ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ወር÷ ዐመት እያለፈ÷ እየመነመነ÷ እያለቀ ሔደ÷ ወይም ጨረቃ ከምላትዋ በኋላ እየመነመነች ጠፍን ኾነች፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ያረጀው፤ የበሽተኛ ሰው ሀይን በበሽታ ከመታመሙ የተነሣ÷ እየመነመነ÷ እየዳከመ የሚያይበት ብርሃን እያለቀ ሔደ፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ሳቢ፡ ዘር፤ ከበሽታ÷ ወይም ከረኅብ ከጉዳት የተነሣ አካል መመንመን፡፡
 • loader Loading content ...
 • @የኔታ   10 months ago
  እንደምን አላችሁ፣ ልጆች!
  ግሣ፡ ቅ፤ አካሉ የመነመነ÷ በጣም የቀጠነ፡፡
 • loader Loading content ...

Load more...