loader
 • የዲሜ ሕዝብና ቋንቋ

  @AELC   4 months ago
  የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ
 • loader Loading content ...
 • @AELC   4 months ago
  የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ


  ደቡብ ኢትዮጵያ የብዙ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መገኛ፣ የተለያዩ ቋንቋዎች መነገሪያና ብርቅና ድንቅ የሆኑ ባህሎችና ቅርሶች መሠረት የሆነች ሥፍራ ናት። ከነዚህ መካከል አንዱ የዲሜ ቋንቋና ብሔረሰብ ነው። የዲሜ ተናጋሪ ሕዝብ ብዛት በ1994 የቤት ቆጠራ ውጤት 5,400 ያህል ነበር፡፡ በሚደንቅ ሁኔታ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2007 የተደረገው የህዝ ቆጠራ ውጤት 895 እንደሆነ ያሳያል፡፡ ይህ ለምን እንደሆነ ሊጣራ ያስፈልገዋል፡፡ 


  የዲሜ ቋንቋ በደቡብ ኦሞ ሣላ ማጎ ወረዳ በሚገኙት ስድስት ቀበሌዎች ማለትም ገሮ፣ኡፃ፣ገርፋ፣ገንጪሬ፣ገጫ እና ኢርቃ በሚባሉ የዲሜ ገጠር ቀበሌዎች የሚነገር ከኦሞቲክ የቋንቋ ቤተሰብ የሚመደብ ቋንቋ ነው። የዲሜ ቋንቋ በመጥፋት ሂደት ላይ ናቸው፤ ሊጠኑ፣ ሊሰነዱ ይገባል ከሚባሉት ቋንቋዎች አንዱ ነው፡፡ የዲሜ ህዝብ አጎራባች የሆኑ ህዝቦችን ቋንቋዎች ለመግባቢያነት ከመገልገላቸውም በላይ የፌዴራሉ የሥራ ቋንቋ የሆነውን አማርኛ ቋንቋን የሚናገሩ ልሳነ ብዙ ህዝብ ናቸው።


  የዲሜ ቋንቋ ከሌሎቹ የኦሞቲክ ቋንቋዎች ጋር ሲነጻጸር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመጠኑ የተሻለ የምርምር ሥራዎች እየተሠሩበት ያለ ቋንቋ ነው፡፡ ለአብነትም ከሚጠቀሱት ውስጥ ፍሌሚንግ (1990) እና ሙሉጌታ ስዩም በተለያየ ጊዜ ያሳተማቸው (1997፣ 2005፣ 2007a-b፣ 2008a-d፣ 2009a-b፤ 2010a፣ 2011፣ 2012፣ 2013b, 2014c እና 2015) ናቸው፡፡ ከተወሰኑ በንጽጽር መልክ በጥቂቱ ከተሠሩ ሥራዎች ለአብነትም ቤንደር (2000) የኦሞቲክ ስነምላድ ንጽጽራዊ ጥናት በስተቀር የዲሜ ጥናትና ምርምር ሥራዎች የተከናወኑት ከላይ በተጠቀሱት ሁለት ባለሙያዎች ሥራ ላይ የተመለከተው ብቻ ነው፡ ከሥራዎቹ እንደምንረዳው የዚህ መዝገበ ቃላት አዘጋጅ ቀደም ሲልም የዲሜ ቋንቋ ሥነ-ድምፅ፣ ሥነ-ምእላድ፣ ሰዋሰውና ባህል ላይ ሰፊ ጥናቶች ያከናወነ ሲሆን ይህ የመዝገበ ቃላት ዝገጅት ደግሞ ቋንቋውንና በቋንቋው የሚገለጹትና ባህላዊ እሴቶችን ከመሰነድ አንጻር ሰፊ ድርሻ እንደሚኖረው ይታመናል፡፡


  ምንጭ፤

  ዲሜኛ- አማርኛ - እንግሊዝኛ መዝገበቃላት ፣ ሙሉጌታ ስዩም (2015 እ/ኤ/አ)

  የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እና ባህሎች አካዳሚ።

 • loader Loading content ...
 • @AELC   4 months ago
  የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ

  ደቡብ ዒትዮጵያ ዔጣ ዔልንጤንድ ሃምስ ዐሪያ ዐፍ ባልባሉብም ኬርፍቴይድካ ዕያብሰድ የምጤንዲ ልንጉቭካ ብንድብን ዳዴብ ኬኮ ግልማብሰድ የምጤብቭሰኔ፡፡ ዕስኬትኮ ግድሶዴ ወክልሰ ‹‹ዲምስኮ ዐፍሰካ ኬኮ ዕያብሰዴ፡፡›› ዲምሰኮ ዐፍሰም ኬርፍቴይድ ዕያብሰድኮ ፋይድስክ ፀት ታሚ ወክላሽ ታምጥ ወክላሺ ዐፎ ዑዱ ባችስካ(1994) ዔሃብስድም ኬኮ ዶሆ ግጣንዼ ፋይቴቨ ወዲስካ ‹‹ሸኒ ሺህ ዐፎ ፀት ዑዱ(5,400) ዕያብሰድኮ ፋይድስ ወንት ዒሰኪዮዴ ዑሱ ዖሎ ፈረንጅ ሃሞሰኮ ፋይድሰኔ ዔኒ‹‹ሺ ቃሰትኒ ዐፎ ቱሱም ባችስካ ዕያብሰድኮ ፋይድስክ ‹‹ፀት ቃሽናሺ ታምጥ ወክላሽ ዐፎሺኒ (895) ወኑ ዕይሰ ደዴቭሰም ዔህግሰቴኔ፡፡ ዕሰኑ ዖሎ ዐሲንካ ዔኒ ወንናዶት ልንግሣ ይንግን ቃሲሰቴኔ፡፡ ዲምሰኮ ዐፍስ ደቡብ ዖሞ ዞን ሣላ ማጐ ወረድሶ የምጤይድ ቀበላብስዶ ዕስኬትክ ጋሮ፣ ዑፃ፣ግርፋ፣ጋንችሬጋጫ ዕርቃ ዔጣ ዔልንጤብ ዲምሰኮ ገጠር ቀበላብስዶ ኬርይቴቨ ኬኮ ዐፌሴ፡፡ ዲምስኮ ዐፍስ ክክይጥማ ዐዱቭስ ግሾ ወንሣንዴ ጣናን ቃይሲስቴኔጤብ ዐፋብሰዶዴ ወክልሴ፡፡ 


  ዲምሰኮ ዕያብሰድ ኬኮ ሃምሰኮ ውሉ ወንዝይድ ዕያብሰ ድኮ ዐፍሰም ኬካ ጭንጣንዴ ኬርፍን ጣቅምንጤብሴዴ ኮላ-ኦሎ ፌድራልሰኮ ውንሰኮ ዐፍስ ወንዙቭ ጋማ ዐፍስም ኬርፍቴይድ ዐሪያ ዕያብሰድ የምጤኔ፡፡


  Source:

  Dime-Amharic-English dictionary, Mulugeta Seyoum

  Academy of Ethiopian Languages and Cultures

 • loader Loading content ...
 • @AELC   4 months ago
  የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ

  Dime is an endangered South Omotic language. The major researches done on Dime are Fleming (1990) and Mulugeta Seyoum (2014c, 2013b, 2012, 2011, 2010a, 2009a-b, 2008a-d, 2007a-b, 2005, 1997). The former dealt with a survey of Dime grammar, while the later work focused on extensive descriptions of phonology, morphology and syntax. Dime people are declining through time due to diseases, hunger and war according to Fleming (1990). The other factor is bilingualism. Except a few numbers of monolingual Dime speaker most of them speaks one or more neighboring languages next to their mother tongue. Their positive attitude to learn another languages rather than learning Dime activates their language endangerment. This may be due to economical or political reasons. Because of wealth resource conflict with the neighboring communities a lot of Dime migrated. They have some cultural affinities with the neighboring ethnic groups. For instance, their musical instruments resemble with other Omotic people such as the Aari. 


  There is no any dictionary work on Dime before the current project. Making a dictionary for Dime is more important for the daily usage of the people as well as researchers, especially for Dime elementary and high school students. This tri-lingual dictionary may contribute a lot for mother tongue education as well as elementary or secondary education, which contributes also for capacity building of the country. This lexicography documentation work considered to be one of urgent reaction to save the language before it to be extinct.  

   

  The data for this study is collected from the native speakers through fieldwork. Standard fieldwork practice and experience have been employed for the collecting of corpus. Different dictionary works have been consulted. The lexical data is considered a variety of semantic categories which contains unique cultural information, such as data on the natural environment, artifacts of the material culture, rituals, food etc. This may contribute to add some value of the dictionary. Audio elicitation was the main part of data collection.


  The linguistic data has been categorized based on their word class categories, for instance, noun, verb and adjective etc. The text collected from Dime will be provided either IPA font or Ethiopic and English font. 


  Source:

  Dime-Amharic-English dictionary, Mulugeta Seyoum

  Academy of Ethiopian Languages and Cultures

 • loader Loading content ...

Load more...