loader
 • የግብሮቮ ፊልሚያ ...

  @አቦቸር   8 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!
 • loader Loading content ...
 • @አቦቸር   8 months ago
  መሳቅ፣ መሳቅ፣ አሁንም መሳቅ!

  ሁለት ጋብሮቮዎች ያጣሉና ሊፋለሙ ያወስናሉ። ታዲያ ከተሜዎች እንዳይስቁባቸው የግጥሚያውን ቦታ ከከተማ ወጣ ያሰ ሰፍራ ሊያደርጉት ይስማሙና አውቶቡስ አንደተሳፈሩ፣ አንደኛው የደርሶ መልስ ተኬት ሲያስቆርጥ፣ ሌላኛው የመሄጃውን ቲኬት (የአንድ ጉዞ ቲኬት) ብቻ ያስቆርጣል።

  ይኸኔ የደርሶ መልሰ ቲኬት ያሰቆረጠው እየተኩራራ፣ "የመመለስ ተስፋህ የመነመነ መሆኑን ተገንዝበሃላ !" ቢለው፣

  "ተሳትተሃል ወንድሜ፣ የመመለሻ ቲኬት ያልገዛሁት ባንተ ቲኬት እመለሳለሁ ብዬ ነው" አለው ይባላል።


  ምንጭ
  ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር ፣ ትርጉም አረፈዓይኔ ሐጎስ።
 • loader Loading content ...

Load more...