loader

Topics (14)


loader Loading content ...

Explanations (14)


 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • ለዝናብ ጌታ ዉሃ ነሱት። 
  • አባት ላም ይሰጣል፣ልጅ አጓት  ይነሳል።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ
 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • ዕውቀት ካለህ ፃፍ። 
  • መንገድ ለማትረፍ ፣መማር ለመፃፍ።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ
 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • ካለህ ስጥ፤ ከሌለህ እዘን ። 
  • ምን ያምጣ ደህ፣ ምን ያግሳ  ውሃ። 

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ
 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • በመንገድ ካገኘሀው ጋር አትጣላ።  
  • እሱ ነገር ቢፈልግህም አትመልስለት።
  • እዛው በፀበልህ ።
  • በስምንተኛው ሺህ ባለው ተንካ ተንካ።
  • እከከኝም ቢልህ ራሱን አትንካ።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ
 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • ሰህተትን ማን ያስተውላታል። 
  • ነገር ሲያመልጥ፣ ራስ ሲመለጥ፣ አይታወቅም።
  • አንድ ቀን ቢስቱ ፣ዓመት ይፅፅቱ።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • የሰው ጠላቱ ፣ ቤተሰቡ።
  • ጠላት ከውጭ አይመጣም።
  •  ያገር ልጅ፣ የቂጥ እከክ።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ


 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • ለሰሚው አስደናቂ። 
  • ደንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ

 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • አንደበቱን ሊገታ የሚችል የለም።
  •  አፍ ነገር፣ ዐይን አገር አያጣም። 
  • ምላከ ይተባል፤ ጥርስ ይወጋል።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ
 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • ለእያንዳዱ እንደየሰራው።  
  • ሥራ ለሠሪው፣ እሾህ ላጣሪው።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ
 • loader Loading content ...
 • @ታረቀኝ መላኩ   8 months ago
  Sewasewer

  • በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተተኩልሽ።
  • ሲፈጭ ሲቦካ ፣ ሲወለድ ሲተካ።

  ምንጭ : የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በአፈወርቅ ታረቀኝ
 • loader Loading content ...
  Load more...
loader Loading content ...

Comments (0)


  This user has no comment yet.